|
ቁንዶ በርበሬ
~
black pepper
(n.)
|
|
|
|
/qundo bärbäre/
|
|
ከጥንት ጀምሮ የሚጠቅም የወጥና የጥብስ ቅመም። ጥቁርና ነጭ አለው ሆኖም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቁሩ የተለመደ ነው።
|
|
black pepper used as spice around the world usually with salt
|
|
ቁንዶ በርበሬ ቀይ ወጥ ውስጥ ይጨመራል።
|
|
black pepper grows in Ethiopia, India and now in tropical countries around the world.
|
|
Tags: ቅመም ፣ ድምብላል ፣ ሰናፍንጭ ፣ ነጭ አዝሙድ ፣ ጥቁር አዝሙድ ፣ ፣
Piper nigrum, Cumin, Coriander
|
|
Added on 2/23/2012
by
lamrof
|
|
|
|
|